top of page
ይህ ፔጅ  ማንኛዉንም  ኢትዮ ዲያሰፖራ   ከሀገር ዉጭ ሆነ ሀገር  ዉስጥ ላላቹህ የሚረዳ  ማንኛዉንም እንፎርሜሽን  መጠየቅ የምትችሉበት እና ምላሽ  ማግኘት የምትችሉበት ህጋዊ ፔጅ ስለሆነ  ባገኛቹሁት አጋጣሚ Share Like  አንዲሁም  member ሁኑ:

This  website  helps the  Ethiopian_Diaspora and foreigners  to get the right  information about Ethiopia when you arrive or thinking to come to Ethiopia it could be about anything  such as buying ,selling or rent house & guest house, TOUR and TRAVEL ,advising. promotion Etc..
all you have to do is just  ask..



 

1ተኛ      ወደ ሃገር ቤት ስትመጡ ትክክለኛ አንፎርሜሽን ለማግኘት ስትፈልጉ
2ተኛ    ቤት መሬት ገስተ ሀዉስ መጋዘን መግዛት ሆን መሸጥ አንዲሁም መከራየት ሆነ ማከራየት ለምትፈልጉ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላ

3ተኛ   መኪና መግዛትም መሸጥ መከራየት ለምትፈልጉ በድርጅቱ የተረጋጠ
4ተኛ   ወደ ሀገራቹ ለምትመጡ የምክር እና እርዳታ አግልግሎት ማግኘት ለምትፈልጉ
5ተኛ   ስለቢዝነስ የምክር አገልግሎት
6ተኛ   ሀገርዎን ምን ያህል ያዉቃሉ ስለጉብኝት ስራዋች እርስወ በሚፈልጉት እኛ አናደላድላለን
7ተኛ   ለማግባት ከመጡ ሙሉ የሰርግ ዝግጅቶችን አሰናድትን እንቀርብለወታለን     
እናንተ ብቻ ጠይቁን፡፡       መልካምነት ለራስ ነው።      

bottom of page